Posts

Our Activities

ብሩህ ተማሪ

Image
  የፕሮጀክቱ ዋና ግብ በ 2016 ፣ 2017 እና 2018 ዓ . ም የትምርት ዘመ ናት በመላው አማራ ክልል ከ ሁለተኛ ደረጃ አስከ ዩኒቨርስቲ ድረስ ለሚገኙ ተማሪዎች ውስጥ 20 ከመቶ ለሚሆኑት የሁለት ዙር የሁለንተናዊ ብርታትና መንፈሰ ጠንካራነት፣ የሰብዕና ልማት፣ የመማር ስነዘዴና የዓለማቀፋዊ ተማሪነት እሳቤ ስልጠናዎችንና ልምምድ ጥቅሎችን በመስጠትና የአንድ ወር ድጋፍና ክትትል እገዛዎችን በ ማድረግ አዎንታዊ የአመለካከትና የ እይታ ለውጥ ፣ ሁለንተናዊ የሰብዕና መነቃቃ ትንና የዳበረ የህይወት ክህሎትን በመፍጠር ራሳቸውን እንዲያሻሽሉና በትምህርታዊ ስኬት እንዲያድጉ ማስቻል ፡፡ የሚጠበቅ ተጽዕኖ ·          ከዚህ በፊት ከነበራቸው እይታ የሰፋ ዓለማቀፋዊ ማይንድሴት፣ ፈጣሪነትና አዳዲስ ነገሮችን ማምጣት እንደችሉ፣ ከምንም በላይ ለሙያቸውና ለትምህርታቸው የተነሳሱና ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸው ይሆናሉ፤ ·          የራሳቸውን መክሊትና ልዩ ተሰጥኦ እንዲረዱ፣ ከአሁኑም የህይወታቸውን ዓላማ እንዲለዩና መምህራን አገልግሎታቸውን ተማሪዎችም የሚማሩትን ትምህርት ለምን ዓላማ እንደሚያውሉት እውቀትንና መረዳትን ያዳብራሉ። ·          ለጊዜያዊ ደስታዎችና ጨዋታዎች የሚያውሉትን ውድ ጊዜያቸውን በአግባቡ የሚጠቀሙ ለዓላማቸው ስኬት መንገድን ይጀምራሉ፡፡ ·  ...