መልካም የምስራች!

 መልካም የምስራች!

...

ናዳን በ18/09/2015 ዓ.ም ከአምባሳደር ኮሌጅ ጋር በትብብር ለመስራት ስምነት ተፈራርሟል።

ይህ ስምምነት ናዳን በዋናነት ትኩረት አድርጎ በሚሰራባቸው የስራ ላይ የሰራተኞች እድገት (Workforce empowerment)፣ የስራ ላይ መንደድ፣ መሰላቸትና መታከት ማከምና ክትትል(Burnout management) እና የሰብዕናና የሙያ ልህቀት ስልጠናና ማማከር (Personal Development training) አገልግሎቶችን ለማቅረብና ተደራሽ ለማድረግ የሚያግዝ ነው።

ናዳን በጥልቅ ጥበባዊ ሂደቶች አምርቶ ለግለሰቦች፣ ለተቋማትና ለማህበረሰቡ የሚያቀርባቸውን የሁለንተናዊ አዎንታዊ ለውጥና እድገት የሚረዱ ስልጠናዎች፣ ልምምዶች፣ ዘዴዎች፣ አሰራሮች፣ የስራ ፍሰቶች፣ አዳዲስ ፍልስፍናዎች፣ ሜንታል ሞዴሎች፣ ስልቶች፣ ብልሃቶችና መሰል የማይዳሰሱ ምርቶችን በመጠቀም ለራስዎ፣ ለተቋምዎ እና ለአካባቢዎ እውነተኛ መለወጥ ይስሩ።

...

ከእኛ ጋር ይስሩ ልዩነቱን ያያሉ!




Comments

Popular posts from this blog

ብሩህ ተማሪ

የልጆቻችን የአእምሮ ጤንነት