"ብሩህ ተማሪ" ፕሮጀክት
🌻🌻እንኳን ደስ አላችሁ🌻🌻
ተማሪዎች አላችሁ?
"ብሩህ ተማሪ" ፕሮጀክት የመጀመሪያው ዙር የስልጠና፣ ልምምድ፣ ድጋፍ እና ክትትል ተሳታፊዎች እነሆ በቀጠሮአችን መሰረት ሁሉንም አገባደን ከችግሮች አልፈን ከፍ ባለ ስሜትና ውስጣዊ ሃይል መርሐግብራችንን እያስኬድን ነው።
🛎🛎 ሁለተኛው ዙር ምዝገባ እየተካሄደ ነው👩💻👨💻
🤝አሁኑኑ ይቀላቀሉን!🤝
በብሩህ ተማሪ ፕሮጀክት፥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
አርዕስት ፩፡ የሁለንተናዊ ብርታትና መንፈሰ ጠንካራነት
Module I: Psychosocial Perseverance and Emotional Resilience
🌿ክፍል አንድ፡ የስነልቦና መጀመሪያ ድጋፍ
🌿(Part I: Psychological First Aid)
🌿 ክፍል ሁለት፡ ውጥረትን ማስተዳደርና ጭንቀትን ማርገብ
🌿 (Part II: Stress Management)
🌿ክፍል ሶስት፡ የመንፈሰ ጠንካራነትና አይበገሬነት
🌿 (Part III: Emotional Resilience)
አርዕስት ፪፡ የግል ሰብዕና ልማት ስልጠናና ልምምድ
(Module II: Personal Development Planning)
🌿ክፍል አንድ፡ ራስንና ውስጣዊ አቅመጉልበትን ማወቅ
🌿(Part I: Self Awareness and Unleashing the Power within! )
🌿ክፍል ሁለት፡ የግል መክሊትና ራዕይን ማግኘት/መቅረጽ
🌿(Part II: Personal Mission and Vision) Crafting
🌿ክፍል ሶስት፡ የልቦና ውቅር ለውጥ
🌿 (Part III: Paradigm Change )
አርዕስት ፫፡ የመማሪያ ስነዘዴዎችና ክህሎቶች
(Module III: Learning and Pedagogical Tools and Techniques)
🌿ክፍል አንድ፡ መማር ምንድን ነው? የመማር ክህሎቶችስ?
🌿(Part I: What is learning and Learning Skills? )
🌿ክፍል ሁለት፡ ውጤታማ ተማሪነትና ትምህርታዊ ስኬት
🌿(Part II: Educational Excellence and Successfulness )
🌿ክፍል ሶስት፡ ማንበብና ጥያቄዎችን የመፍታት አቅም
🌿(Part III: Reading & Solving Power )
አርዕስት ፬፡ የዓለማቀፋዊ ተማሪነት እይታ
(Module IV: International Student Mindset)
🌿ክፍል አንድ፡ ግብረ ገብነትና የኢትዮጵያውያን እሴቶች
🌿(Part I: Morale and Ethiopian Values )
🌿ክፍል ሁለት፡ የዓለማቀፋዊነት እሳቤ
🌿(Part II: Global Ideology )
🌿 ክፍል ሶስት፡ ዓለማቀፋዊ የትምህርት ዕድሎች
🌿(Part III: International Educational Opportunities)
👉👉የአራት ሳምንታት ልዩ የግል ድጋፍና ክትትል (ኮቺንግ እና ሜንተሪንግ) መርሐግብር ከብቁ የግል አሰልጣኝና አማካሪዎ ጋር (Exclusively with Your Personal Coach and Mentor)!
🌻🌻 ይመዝገቡ ከሁሉም ትምህርት ቤት ተማሪዎች ጋር ይገናኙ፣ ራስዎን ያሳድጉ፣ ጫናዎችን ያሸንፉ፣ ዓለማቀፍ ተማሪ ይሁኑ!🌻🌻
ይደውሉ👇
09-27-95-88-22
Nadan Initiatives
ናዳን የልህቀት ማዕከል
Comments
Post a Comment